Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጂምናዚየም ክፍያ በሃያ ዕጥፍ በመጨመሩ የአካባቢው ማኅበረሰብ ያስነሳው ቅሬታ ትክክለኛ ማስረጃ ለሚያቀርቡ ሃምሳ በመቶ ይቀነስላቸዋል›› ዩኒቨርሲቲው የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ከ30 ዓመት በላይ በዘለቀው በማኅበረሰባዊ አገልግሎት አሠራሩ መሠረት፣ በተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት ያገለገሉ ባለውለተኞችና የአካባቢው ነዋሪዎች የስፖርት ማዘውተሪያ ጂምናዚየሙን በዝቅተኛ ዋጋ ሲጠቀሙበት ነበር፡፡ በቅርቡ ዩኒቨርሲቲው በተከተለው አዲስ አሠራር ቀደም ሲል በአንድ ሰው ይጠየቅ የነበረውን የ100 ብር ክፍያ ወደ 2,000 ብር ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲው አካባቢ […] The post የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጂምናዚየም ክፍያ በሃያ ዕጥፍ በመጨመሩ የአካባቢው ማኅበረሰብ ያስነሳው ቅሬታ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ደረጀ ጠገናው
Go to News Site