Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሆርሙዝ ቀውስና የኢትዮጵያ ሥጋቶች – የመቋቋሚያ ዕርምጃዎች በስንታየሁ ግርማ አይታገድ አሁን ያለንበት የሉላዊነት (Globalization) ዘመነ ዓለም በምርት፣ በፋይናንስና በገበያ ትስስር አገሮችን እርስ በእርስ በጥብቅ ያቆራኘ በመሆኑ፣ በአንድ አካባቢ የሚከሰት ጂኦ ፖለቲካዊ ቀውስ በሌሎች አገሮች ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ የጎላ ነው። የአሁኑ ዘመን መሪ ቃል ‹‹Think globally, act locally›› (አስተሳሰብህ ዓለም አቀፋዊ፣ ተግባርህ አካባቢያዊ ይሁን) የሚለው መርህ የአገሮችን የፖሊሲ አቅጣጫ የሚወስን ሆኗል። በዓለም አቀፉ […] The post የሆርሙዝ ቀውስና የኢትዮጵያ ሥጋቶች – የመቋቋሚያ ዕርምጃዎች first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አንባቢ
Go to News Site