Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የደቡብ ሱዳንና የጎረቤት አገሮች ቀውስ ለኢትዮጵያ የፈጠረው ሥጋት በአሜሪካ መንግሥት ድጋፍ የሚደረግለት በሚድል ኢስት ብሮድካስት ኔትወርክ (MBN) ሥር የሚተዳደረው አልሁራ (Alhurra) የዜና ምንጭ እንደዘገበው የግብፅ ጦር ከሰሞኑ ከደቡብ ሱዳን ነቅሎ ወጥቷል፡፡ ደቡብ ሱዳን ከጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ የግብፅ ጦር ከግዛቷ ለቆ እንዲወጣ ጠይቃ ነበር፡፡ ይህን ተከትሎም ግብፅ 260 ወታደሮቿ የሠፈሩበትንና የጦር ትጥቅ ያከማቸበትን በደቡብ ሱዳን ግዛት ከፍታው የነበረውን የጦር ሠፈር፣ ብዙም ኮሽታ ሳታሰማ […] The post የደቡብ ሱዳንና የጎረቤት አገሮች ቀውስ ለኢትዮጵያ የፈጠረው ሥጋት first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ዮናስ አማረ
Go to News Site