Collector
አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ለፊፋ የወዳጅነት ጨዋታ ስብሰባቸውን አሳወቁ | Collector
አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ለፊፋ የወዳጅነት ጨዋታ ስብሰባቸውን አሳወቁ
Ethiopian Reporter

አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ለፊፋ የወዳጅነት ጨዋታ ስብሰባቸውን አሳወቁ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ለፊፋ የወዳጅነት ጨዋታ ስብሰባቸውን አሳወቁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ዋና አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ፣ የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) የአገሮች ብሔራዊ ቡድኖች የጨዋታ ወቅትን በመጠቀም ከማላዊ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚጠብቃቸው ሁለት የወዳጅነት ጨዋታ 23 ተጨዋቾችን መረጡ፡፡ ጨዋታው ግንቦት 29 እና ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. በድሬዳዋ ስታዲየም ይከናወናል፡፡ የዋሊያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ፣ ለዚህ ጨዋታ ጥሪ ያደረጉላቸው ተጨዋቾች ግብ ጠባቂዎች […] The post አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ለፊፋ የወዳጅነት ጨዋታ ስብሰባቸውን አሳወቁ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ደረጀ ጠገናው

Go to News Site