Collector
ዝንቅ | Collector
ዝንቅ
Ethiopian Reporter

ዝንቅ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ዝንቅ ‹‹አረፋን በጉራጌ›› በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረው ስምንኛው ‹‹አረፋን በጉራጌ›› ልዩ የበዓል ፌስቲቫል በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ በጥላሞ ቀበሌ ተካሂዷል። የአረፋ በዓል ከሃይማኖታዊነቱ ጎን ለጎን፣ በሥራ ምክንያት ተራርቀው የነበሩ ቤተሰቦች የሚገናኙበት፣ የተጣሉ ወገኖች የሚታረቁበት፣ የተቸገሩ ወገኖች የሚረዱበት እንዲሁም አብሮነት በተግባር የሚገለጽበት ነው፡፡ የእምነቱ ተከታዮችም ሌሎች ወዳጆቻቸውን አስከትለው ከያሉበት ተሰባስበው ወደ ቀዬአቸው የሚያመሩበት ነው። አገር ቤት […] The post ዝንቅ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site