Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የተመድና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጥምረት በኢትዮጵያ ሦስት ክልሎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች መጠለያዎች እንዲገነቡ ጠየቁ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እና የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጥምረት የካምፕ አስተዳደርና ማስተባበሪያ የተሰኘ ክላስተር፣ የተፈናቃዮችን ጊዜያዊ መጠለያ በተመለከተ ባወጠው ሪፖርት፣ በትግራይ፣ በአፋርና በአማራ ክልሎች የሚገኙ መጠለያዎች ስላረጁና መጪው ክረምት በመሆኑ አዲስ መጠለያ እንዲገነባላቸው የመፍትሔ ሐሳብ አቀረበ፡፡ እ.ኤ.አ. በ2026 በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ሁኔታ፣ በየአካባቢው ባሉ የፀጥታ ችግሮች፣ በአየር ንብረት ለውጥ፣ ለረዥም ጊዜ በቆየ ተደጋጋሚ መፈናቀል ምክንያት […] The post የተመድና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጥምረት በኢትዮጵያ ሦስት ክልሎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች መጠለያዎች እንዲገነቡ ጠየቁ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ
Go to News Site