Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኢትዮጵያን የሚመጥን የሥርዓት ግንባታ ያስፈልጋል! ሰባተኛው ምርጫ በተያዘለት ዕቅድ መሠረት ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ድምፁን ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያዎች የሚያመራው ሕዝብ፣ ቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በራሱና በአገሩ ላይ ምን ይዘው ይመጡ ይሆን በማለት ማሰቡም ይጠበቃል፡፡ በምርጫው አማካይነት መንግሥት መመሥረት የሚያስችል ውጤት የሚያገኝ የፖለቲካ ፓርቲ፣ ከፊቱ የሚጠብቁት በርካታ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች እንዳሉበት ማሰቡም የሚጠበቅ ነው፡፡ የመንግሥትን […] The post ኢትዮጵያን የሚመጥን የሥርዓት ግንባታ ያስፈልጋል! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site