Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በግብርና ሚኒስቴር አጋዥነት ምላሽ ያገኘው የሆርቲካልቸር ዘርፍ የማስፋፊያ ቦታ ጥያቄ በኢትዮጵያ በአበባ፣ በአትክልትና በፍራፍሬ አምራችና ላኪነት የተሰማሩ ኢንቨስተሮች ለበርካታ ዓመታት በተደጋጋሚ ሲያቀርቧቸው ከነበሩ ጥያቄዎች መካከል አዲስ የማስፋፊያ ቦታ የማግኘት ጥያቄ በዋናነት የሚጠቀስ ነው፡፡ እንዲህ ያለው ጥያቄ የአብዛኛው አምራቾችና ላኪዎች ቢሆንም፣ አዎንታዊ ምላሽ ያለማግኘታቸው እስካሁን ባለው ይዞታቸው ብቻ እንዲያመርቱ እንዳስገደዳቸውም ሲገልጹ ቆይተዋል፡፡ ይህ የማምረቻ ቦታ እጥረት እንቅፋት የሆነው አሁን በሥራ ላይ ለሚገኙት 120 ለሚደርሱት የአበባ፣ የአትክልትና […] The post በግብርና ሚኒስቴር አጋዥነት ምላሽ ያገኘው የሆርቲካልቸር ዘርፍ የማስፋፊያ ቦታ ጥያቄ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ዳዊት ታዬ
Go to News Site