Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ለወጣቶች የሥራ ፈጠራ መንገድ ለማሳየት በኢትዮጵያ ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነው የኅብረተሰብ ክፍል ወጣትና ከወጣትነት ዕድሜ በታች መሆኑ ይነገራል። ይህንን ያህል ከፍተኛ የወጣት ኃይል በያዘች አገር ላይ ደግሞ የሥራ አጥነት ምጣኔው ከ30 በመቶ በላይ መሆኑን የተለያዩ መረጃዎች ያሳያሉ። በዚህ ዓይነቱ እውነታ ውስጥ ስለ ሥራ ፈጠራ በሰፊው ማውራትና መወያየት የቅንጦት ጉዳይ ሳይሆን የህልውና ጥያቄ መሆኑን ወጣት ያሬድ ዮሐንስ ይናገራል። የአገሪቱ ወጣት ኃይል […] The post ለወጣቶች የሥራ ፈጠራ መንገድ ለማሳየት first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አበበ ፍቅር
Go to News Site