Collector
ከአቅም በላይ የሆነው የትራንስፖርት ዋጋ | Collector
ከአቅም በላይ የሆነው የትራንስፖርት ዋጋ
Ethiopian Reporter

ከአቅም በላይ የሆነው የትራንስፖርት ዋጋ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ከአቅም በላይ የሆነው የትራንስፖርት ዋጋ አብዛኛው የመንግሥትም ሆነ የግል ሠራተኞች ነጋዴዎችም ሆኑ የቀን ሠራተኞች የዕለት ሥራቸውን  የሚጀምሩትና የሚያጠናቅቁት  በትራንስፖርት ነው። ይሁን እንጂ በየወቅቱ የሚወጡት አዳዲስ የታሪፍ ማሻሻያዎች በትራንስፖርት ተጠቃሚዎችን ላይ ተገማች ያልሆነ ጫና እያሳደረ ይገኛል፡፡ የዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ መናጋትን ተገን በማድረግ በአገር ውስጥ የሚደረጉ  የዋጋ ማስተካከያዎች፣ ዛሬ ላይ የዜጎችን የመንቀሳቀስና የኢኮኖሚ አቅም በእጅጉ እየፈተኑት ነው፡፡ ታሪፍ በየወቅቱ ይጨምራል፣ የተሳፋሪው […] The post ከአቅም በላይ የሆነው የትራንስፖርት ዋጋ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አበበ ፍቅር

Go to News Site