Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹የምርጫ ውጤትን በፀጋ ተቀብሎ ወደ የሚቀጥለው የትግል ምዕራፍ መሻገር የሠለጠነ ፖለቲከኛ አካሄድ ነው›› ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ መራጮች ይበጀኛል ለሚሉት አካል ድምፅ ከሰጡበት ዕለት ጀምሮ በሚኖሩ ጊዜያት ተግባራዊ ከሚደረጉ ሒደቶች መካከል አንዱ የሆነው የምርጫ ውጤት ይፋ ከተደረገ በኋላ፣ የምርጫ ውጤትን በፀጋ ተቀብሎ ወደ የሚቀጥለው የትግል ምዕራፍ መሻገር የአንድ የሠለጠነ ፖለቲከኛ አካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ገለጹ፡፡ ሰብሳቢዋ ይህን የገለጹት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር ማጠናቀቂያና […] The post ‹‹የምርጫ ውጤትን በፀጋ ተቀብሎ ወደ የሚቀጥለው የትግል ምዕራፍ መሻገር የሠለጠነ ፖለቲከኛ አካሄድ ነው›› ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ፅዮን ታደሰ
Go to News Site