Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ምርጫ 2018 ነገ ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ፣ የልዩ ምርጫ ጣቢያዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 54,057,861 መራጮች መመዝገባቸውን፣ 42 የፖለቲካ ፓርቲዎች ለውድድር መቅረባቸውን እንዲሁም በትግራይ ክልል በሁሉም 38 የምርጫ ክልሎችና በአማራ ክልል ከሚገኙ 138 የምርጫ ክልሎች ውስጥ በፀጥታ ችግር ምክንያት በስምንት የምርጫ ክልሎች ምርጫ እንደማይደረግ ታውቋል The post ምርጫ 2018 first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site