Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ የሚያቋቁሙ አምራቾች የውጭ ምንዛሪ ቅድሚያ እንዲያገኙ የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ ዝቅተኛው የተከፈለ ዋና ካፒታል ከ1.5 ሚሊዮን ብር ማነስ የለበትም ተብሏል የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ የሚያቋቁሙ አምራቾች የውጭ ምንዛሪ ቅድሚያ እንዲያገኙ የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ፡፡ ረቂቁን ወደ ምክር ቤት የመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሲሆን፣ የአነስተኛ ይዞታ አምራቾችን ምርት የማሰባሰብ፣ የማደራጀትና በገበያ የመደራደር አቅማቸውን ማሳደግ፣ እንዲሁም የግብርና ምርትን በማቀነባበርና እሴትን በመጨመር ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ፣ ኑሮአቸውን […] The post የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ የሚያቋቁሙ አምራቾች የውጭ ምንዛሪ ቅድሚያ እንዲያገኙ የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ
Go to News Site