Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በአዲሱ የኢነርጂ ፖሊሲ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚነትን ወደ 78 በመቶ ለማድረስ ግብ መቀመጡ ታወቀ ከ1986 ዓ.ም. በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው አዲሱ የኢነርጂ ፖሊሲ፣ የኃይል ማስተላለፊያና ማሠራጫ መስመሮችን በማስፋፋት በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ 78 በመቶ የሚሆነውን የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ከብሔራዊ የኃይል ቋት (National Grid) የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ ቅድሚያ ግብ መስጠቱ ታወቀ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ያፀደቀውና ሪፖርተር የተመለከተው አዲሱ የኢነርጂ ፖሊሲ፣ 78 በመቶ የሚሆነውን ሕዝብ ከብሔራዊ የኃይል […] The post በአዲሱ የኢነርጂ ፖሊሲ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚነትን ወደ 78 በመቶ ለማድረስ ግብ መቀመጡ ታወቀ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ
Go to News Site