Collector
ኬንያ ከምትጠቀመው የኤሌክትሪክ ኃይል ከ13 በመቶ በላይ የሚሆነውን የምታገኘው ከኢትዮጵያ መሆኑ ተገለጸ | Collector
ኬንያ ከምትጠቀመው የኤሌክትሪክ ኃይል ከ13 በመቶ በላይ የሚሆነውን የምታገኘው ከኢትዮጵያ መሆኑ ተገለጸ
Ethiopian Reporter

ኬንያ ከምትጠቀመው የኤሌክትሪክ ኃይል ከ13 በመቶ በላይ የሚሆነውን የምታገኘው ከኢትዮጵያ መሆኑ ተገለጸ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኬንያ ከምትጠቀመው የኤሌክትሪክ ኃይል ከ13 በመቶ በላይ የሚሆነውን የምታገኘው ከኢትዮጵያ መሆኑ ተገለጸ በአፍሪካ 565 ሚሊዮን ሰዎች የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ተጠቃሚ አይደሉም ተብሏል ኬንያ ከምትጠቀመው አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ውስጥ 13.4 በመቶ የሚሆነውን ያገኘችው ከኢትዮጵያ መሆኑ በሪፖርት ተመላከተ። የአፍሪካ ልማት ባንክ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው እ.ኤ.አ. የ2026 ዓመታዊ የልማት ውጤታማነት ግምገማ ሪፖርት (Annual Development Effectiveness Review)፣ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ቀጣናዊ የኃይል አቅራቢ አገሮች […] The post ኬንያ ከምትጠቀመው የኤሌክትሪክ ኃይል ከ13 በመቶ በላይ የሚሆነውን የምታገኘው ከኢትዮጵያ መሆኑ ተገለጸ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ናርዶስ ዮሴፍ

Go to News Site