Ethiopia Insider
በዛሬው ዕለት በተካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ፤ እስከ ምሽቱ ሁለት ሰዓት ድረስ 40 ሚሊዮን መራጮች ድምጽ መስጠታቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ተናገሩ። የምርጫ ቆጠራ ውጤቱ በዛሬው ዕለት በማይጠናቀቅባቸው ቦታዎች፤ በነገው ዕለት እንደሚከናወንም ሰብሳቢዋ ገልጸዋል። ሜላትወርቅ ይህን የገለጹት ዛሬ ሰኞ ግንቦት 24፤ 2018 ሲካሄድ የዋለውን ምርጫ መጠቃለል በተመለከተ ለሊት ሰባት ሰዓት ገደማ በሰጡት […]
Go to News Site