Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሐረር ከተማ የምርጫ ቅኝት ሰባተኛው አገራዊ ምርጫ በሐረር ከተማ ማልዶ ነበር የተጀመረው፡፡ የሪፖርተር ዘጋቢ በቅድሚያ በተገኘበት በሸዋ በር በላይነህ ሕንፃ ምርጫ ጣቢያ ከማለዳው 11፡49 ሰዓት በጣቢያው የደረሱ ሰዎች ወደ መምረጫ ድንኳን እንዲገቡ ሲደረግ ታዝቧል፡፡ ምርጫ ሒደቱ ከ12፡00 ሰዓት ጀምሮ እንዲካሄድ ሲደረግም መመልከት ተችሏል፡፡ በቅርብ ርቀት ባለው በዋናው ሸዋ በር በተከፈተው የምርጫ ጣቢያም እንዲሁ ከማለዳው ጀምሮ ሰዎች ተሠልፈው ለመምረጥ ሲጠባበቁ […] The post የሐረር ከተማ የምርጫ ቅኝት first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ዮናስ አማረ
Go to News Site