Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምርጫ ምልከታ በሐዋሳ በያሬድ ንጉሤ በሲዳማ ክልል ምርጫ ጥቂት ቦታዎች ምርጫው እስከ እኩለ ሌሊት ስድስት ሰዓት ድረስ ሲሰጥ የነበረባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ነበሩ፡፡ የምርጫ ጣቢያዎች በጊዜ ካለመከፈት ጋር ተያይዞ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ሕዝቡ በሰዓቱ ድምፅ መስጠት እንዳልቻለም፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ተወካዮች ገልጸዋል፡፡ የሲዳማ ክልል ሴቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ገነት ማርቆስ፣ ‹‹እኔ በግሌ ከሐዋሳ ውጪ ባሉ ተንቀሳቅሼ እንደ መመልከቴ በሲዳማ ማዕከላዊ ዞን፣ […] The post የምርጫ ምልከታ በሐዋሳ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site