Collector
ምርጫ በጎንደር | Collector
ምርጫ በጎንደር
Ethiopian Reporter

ምርጫ በጎንደር

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ምርጫ በጎንደር ሰባተኛውን አገራዊ ምርጫ ለመዘገብ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም. ወደ ጎንደር ጉዞ የጀመረችው የሪፖርተር ሚዲያ ዘጋቢ፣ በአዲስ አበባ ይታይ የነበረው የመቀዛቀዝ ስሜት በጎንደር ከተማም ተቀብሏታል። ከከተማዋ በቅርብ ርቀት ላይ ከሚገኘው አውሮፕላን ማረፊያ ጀምሮ ባሉት መንገዶችና አደባባዮች ብልፅግና ፓርቲ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤት ያቀረባቸው ዕጩዎችና የፓርቲውን የመወዳደሪያ ምልክቶች ከያዙ ባነሮች ውጪ፣ የተፎካካሪ የፖለቲካ […] The post ምርጫ በጎንደር first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ፅዮን ታደሰ

Go to News Site