Collector
የምርጫ ሒደት ምልከታ ከአቧሬ እስከ ሰሜን ማዘጋጃ | Collector
የምርጫ ሒደት ምልከታ ከአቧሬ እስከ ሰሜን ማዘጋጃ
Ethiopian Reporter

የምርጫ ሒደት ምልከታ ከአቧሬ እስከ ሰሜን ማዘጋጃ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምርጫ ሒደት ምልከታ ከአቧሬ እስከ ሰሜን ማዘጋጃ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ ደፋ ቀና ስትል የከረመችው አዲስ አበባ ከተማ፣ በምርጫው ዋዜማ የተለየ እንቅስቃሴ አይስተዋልባትም ነበር፡፡ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ምሽት 2 ሰዓት ገደማ ባደረግነው ቅኝት፣ የድምፅ መስጫ ጣቢያዎች ቅድመ ዝግጅት፣ መደበኛ የሰዎችና የንግድ ተቋማት እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ የተመለከትን ሲሆን፣ የፀጥታ አካላትም ከወትሮው ባልተለየ መዲናዋን ሲጠብቁ ውለዋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ከተዘጋጁት 23 የምርጫ […] The post የምርጫ ሒደት ምልከታ ከአቧሬ እስከ ሰሜን ማዘጋጃ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ልዋም አታክልቲ

Go to News Site