Collector
የምርጫ ቅኝት በአዳማ | Collector
የምርጫ ቅኝት በአዳማ
Ethiopian Reporter

የምርጫ ቅኝት በአዳማ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምርጫ ቅኝት በአዳማ በኤልያስ ክፍሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮችና የዕጩዎች ምዝገባን የጊዜ ገደቦች ሲያራዝም፣ ብዙዎች የድምፅ መስጫው ቀንም እንደሚራዘም ሲገምቱና ቀኑ እንዲገፋ የጠየቁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቢኖሩም፣ ምርጫው ግን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ተከናውኗል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ዋና ከተማ አዳማ የሚገኙ በርካታ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤትም ይፋ አድርገዋል። የድምፅ አሰጣጥ ሒደቱ ግንቦት […] The post የምርጫ ቅኝት በአዳማ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site