Collector
የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ፈንዶች ከዓመታዊ የትርፍ ድርሻቸው 90 በመቶውን እንዲያከፋፍሉ ሊደረግ ነው | Collector
የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ፈንዶች ከዓመታዊ የትርፍ ድርሻቸው 90 በመቶውን እንዲያከፋፍሉ ሊደረግ ነው
Ethiopian Reporter

የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ፈንዶች ከዓመታዊ የትርፍ ድርሻቸው 90 በመቶውን እንዲያከፋፍሉ ሊደረግ ነው

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ፈንዶች ከዓመታዊ የትርፍ ድርሻቸው 90 በመቶውን እንዲያከፋፍሉ ሊደረግ ነው የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ተብለው የሚቋቋሙ ፈንዶች ከዓመት ትርፋቸው ቢያንስ ዘጠና በመቶውን ለሰነደ ሙዓለ ንዋይ ባለቤቶች በትርፍ ድርሻ መልክ እንዲያከፋፍሉ፣ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ረቂቅ መመርያ አዘጋጀ፡፡  ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ የተደረገው ረቂቅ መመርያ፣ በካፒታል ገበያ አዳዲስ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለማስፋፋትና ባለሀብቶችን ይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። ባለሥልጣኑ ቁጠባን ወደ ኢንቨስትመንት ለማምራትና የፋይናንስ […] The post የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ፈንዶች ከዓመታዊ የትርፍ ድርሻቸው 90 በመቶውን እንዲያከፋፍሉ ሊደረግ ነው first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ

Go to News Site