Collector
መንግሥት በአርሲ ዞን በተደጋጋሚ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን እንዲያስቆም ተጠየቀ | Collector
መንግሥት በአርሲ ዞን በተደጋጋሚ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን እንዲያስቆም ተጠየቀ
Ethiopian Reporter

መንግሥት በአርሲ ዞን በተደጋጋሚ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን እንዲያስቆም ተጠየቀ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia መንግሥት በአርሲ ዞን በተደጋጋሚ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን እንዲያስቆም ተጠየቀ ደረሰ የተባለው ጥቃት ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ ቀስቅሷል መንግሥት የማያዳግም ዕርምጃ እየወሰደ መሆኑን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል መንግሥት በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን አሰኮ፣ ሽርካ፣ ሆንቆሎ፣ ዋቤና ሙኔሳ ወረዳዎች ውስጥ በኦርቶዶክስ ምዕመናን ላይ የሚደርሱ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን እንዲያስቆም ተጠየቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚገኘው የአርሲ አገረ ስብከት ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት፣ ግንቦት 23 ቀን […] The post መንግሥት በአርሲ ዞን በተደጋጋሚ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን እንዲያስቆም ተጠየቀ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ፅዮን ታደሰ

Go to News Site