Collector
በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ዙሪያ እየተነሱ ያሉ የተለያዩ ሐሳቦች | Collector
በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ዙሪያ እየተነሱ ያሉ የተለያዩ ሐሳቦች
Ethiopian Reporter

በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ዙሪያ እየተነሱ ያሉ የተለያዩ ሐሳቦች

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ዙሪያ እየተነሱ ያሉ የተለያዩ ሐሳቦች ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ከተካሄደው ሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ማግሥት፣ የምርጫው ሒደት ሙሉ ለሙሉ ያለቀና የተጠናቀቀ የሚያስመስሉ አስተያየቶች ከየአቅጣጫው ይደመጣሉ፡፡ የምርጫው ውጤት ገና በይፋ ያልተገለጸና የድኅረ ምርጫ ሒደቱ ገና ያልተጀመረ ቢሆንም፣ ነገር ግን ሒደቱ የተጠናቀቀ የሚያስመስሉ አስተያየቶች በተቃርኖ ከተሠለፉ ጎራዎች ሲስተጋቡ ይደመጣሉ፡፡ ‹‹ምርጫው የተበላ ዕቁብ ነው›› ብለው ሁሉንም ነገር ለአንድ ወገን አሸናፊነት የሰጡና የተው […] The post በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ዙሪያ እየተነሱ ያሉ የተለያዩ ሐሳቦች first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ዮናስ አማረ

Go to News Site