Collector
በአንድ ማዘዢያ መድኃኒቶችን ደጋግሞ መስጠትን የሚከለክል መመርያ ፀደቀ | Collector
በአንድ ማዘዢያ መድኃኒቶችን ደጋግሞ መስጠትን የሚከለክል መመርያ ፀደቀ
Ethiopian Reporter

በአንድ ማዘዢያ መድኃኒቶችን ደጋግሞ መስጠትን የሚከለክል መመርያ ፀደቀ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በአንድ ማዘዢያ መድኃኒቶችን ደጋግሞ መስጠትን የሚከለክል መመርያ ፀደቀ ታካሚዎች በታዘዘላቸው መመርያ መሠረት መድኃኒት በአግባቡ አለመጠቀማቸው፣ ለሱስ የመጋለጥ ሥጋት ማሳየታቸው ወይም የሕክምና ውጤታማነት ማጣት እንደገጠማቸው ሲታወቅ፣ የመድኃኒት ባለሙያዎች መድኃኒቱን በድጋሚ ከመስጠት ተቆጥበው ታካሚውን ወደ ታከመበት ሐኪም ቤት እንዲልኩ የሚያስገድድ መመርያ በሥራ ላይ ዋለ፡፡   ይህ አሠራር መድኃኒትን ያለአግባብ ከመውሰድና በሱስ ከመጠመድ የሚመጡ ማኅበራዊና አካላዊ ጉዳቶችን ለመግታት ወሳኝ ሚና ይጫወታል ተብሏል። በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን […] The post በአንድ ማዘዢያ መድኃኒቶችን ደጋግሞ መስጠትን የሚከለክል መመርያ ፀደቀ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ናርዶስ ዮሴፍ

Go to News Site