Collector
የገቢ ንግድ ታሪፎችን ማንሳት የኢትዮጵያን የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ተሳትፎ ያቀላጥፋል ተባለ | Collector
የገቢ ንግድ ታሪፎችን ማንሳት የኢትዮጵያን የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ተሳትፎ ያቀላጥፋል ተባለ
Ethiopian Reporter

የገቢ ንግድ ታሪፎችን ማንሳት የኢትዮጵያን የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ተሳትፎ ያቀላጥፋል ተባለ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የገቢ ንግድ ታሪፎችን ማንሳት የኢትዮጵያን የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ተሳትፎ ያቀላጥፋል ተባለ ቀጣይነት ያለው የውጭ ምንዛሪ የአቅርቦት ሥርዓት መፍጠር እንደሚገባ ተመላክቷል በቅርቡ ይፋ የተደረገው አዲሱ የንግድ ፖሊሲ የገቢ ንግድ ታሪፎችን በማንሳት ኢትዮጵያ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ውስጥ፣ ከአገሮች ጋር የምታደርገውን የንግድ ልውውጥ ያቀላጥፋል ተባለ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከቀናት በፊት ያፀደቀው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ፣ የኢትዮጵያ የንግድ ሥርዓት የሚመራ፣ ምርታማነትን ለማሳደግና የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣት የሚያገለግል ዋነኛ መሣሪያ […] The post የገቢ ንግድ ታሪፎችን ማንሳት የኢትዮጵያን የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ተሳትፎ ያቀላጥፋል ተባለ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ

Go to News Site