Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምርጫ ጎዳና ከድሮ እስከ ዘንድሮ ዞሲማስ ሚካኤል በፌዴራላዊ ሪፐብሊኩ 7ኛ አገራዊ ምርጫ ላይ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለአዲስ አበባ ምክር ቤት ምርጫ ድምፃቸውን በመኖሪያ ሠፈራቸው ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ከሰጡ መራጮች አንዱ ናቸው። በስድሳዎቹ አጋማሽ ዕድሜያቸው ላይ የሚገኙት አቶ ዞሲማስ፣ በኢትዮጵያ መንግሥታት የፓርላማ ምርጫ የሰባ ዓመታት ጉዞ ውስጥ ከተካሄዱት 13 አገራዊ ምርጫ መካከል በንጉሠ ነገሥት መንግሥት ዘመን የተካሄደውን […] The post የምርጫ ጎዳና ከድሮ እስከ ዘንድሮ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሔኖክ ያሬድ
Go to News Site