Collector
በዩኒቨርሲቲዎች እየተከናወነ የሚገኘው የአገር በቀል ዕውቀቶች ምዝገባ 90 በመቶ ተጠናቋል ተባለ | Collector
በዩኒቨርሲቲዎች እየተከናወነ የሚገኘው የአገር በቀል ዕውቀቶች ምዝገባ 90 በመቶ ተጠናቋል ተባለ
Ethiopian Reporter

በዩኒቨርሲቲዎች እየተከናወነ የሚገኘው የአገር በቀል ዕውቀቶች ምዝገባ 90 በመቶ ተጠናቋል ተባለ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በዩኒቨርሲቲዎች እየተከናወነ የሚገኘው የአገር በቀል ዕውቀቶች ምዝገባ 90 በመቶ ተጠናቋል ተባለ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ አገር በቀል ዕውቀቶችን ለመመዝገብ 47 ዩኒቨርሲቲዎች የጀመሩት ሒደት 90 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ በቋንቋ፣ በጤና፣ በግብርናና በእንስሳት እንክብካቤ ዘርፍ ትኩረቱን ያደረገ ‹‹አገር በቀል የዕውቀት ሥርዓት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት›› በሚል ርዕስ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደ የውይይት መድረክ ነው፡፡ ውይይቱን የመሩትና የፕሮጀክቱ አስተባባሪ የኅብረተሰብ ጤና ሳይንስ ተመራማሪ […] The post በዩኒቨርሲቲዎች እየተከናወነ የሚገኘው የአገር በቀል ዕውቀቶች ምዝገባ 90 በመቶ ተጠናቋል ተባለ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ፅዮን ታደሰ

Go to News Site