Collector
የምግብ ሥርዓትና የሥርዓተ ምግብ ምክር ቤት የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ | Collector
የምግብ ሥርዓትና የሥርዓተ ምግብ ምክር ቤት የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ
Ethiopian Reporter

የምግብ ሥርዓትና የሥርዓተ ምግብ ምክር ቤት የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምግብ ሥርዓትና የሥርዓተ ምግብ ምክር ቤት የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ ለፓርላማው በቀረበው የምግብ ሥርዓትና ሥርዓተ ምግብ ምክር ቤትን በሚያቋቁመው ረቂቅ አዋጅ፣ የመቀንጨር ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተመላከተ፡፡ ከመቀንጨርና ከሥርዓተ ምግብ መዛባት ጋር የተያያዙ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መጠን መጨመር በጤና፣ በትምህርት፣ በአካባቢያዊ፣ በምርታማነትና በማኅበራዊ መስተጋብር፣ እንዲሁም በአገር ኢኮኖሚ ላይ እያሳደረ ያለውን አሳሳቢ ችግር ለመቀነስና ለማጥፋት ያግዛል የተባለ ረቂቅ ሕግ ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች […] The post የምግብ ሥርዓትና የሥርዓተ ምግብ ምክር ቤት የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site