Collector
ማንኛውም የካርቦን ልቀት ቅነሳ በብሔራዊ ደረጃ በሚቋቋም ባለሥልጣን መፅደቅ እንዳለበት የሚያስገድድ ረቂቅ ቀረበ | Collector
ማንኛውም የካርቦን ልቀት ቅነሳ በብሔራዊ ደረጃ በሚቋቋም ባለሥልጣን መፅደቅ እንዳለበት የሚያስገድድ ረቂቅ ቀረበ
Ethiopian Reporter

ማንኛውም የካርቦን ልቀት ቅነሳ በብሔራዊ ደረጃ በሚቋቋም ባለሥልጣን መፅደቅ እንዳለበት የሚያስገድድ ረቂቅ ቀረበ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ማንኛውም የካርቦን ልቀት ቅነሳ በብሔራዊ ደረጃ በሚቋቋም ባለሥልጣን መፅደቅ እንዳለበት የሚያስገድድ ረቂቅ ቀረበ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት በሚገኘው የካርቦን ገበያ ረቂቅ አዋጅ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚከናወን ማንኛውንም የካርቦን ልቀት ቅነሳ በብሔራዊ ደረጃ በሚቋቋም ባለሥልጣን መጽደቅ እንዳለበት የሚያስገድድ የሕግ ድንጋጌ አካቷል፡፡ የኢትዮጵያ የካርቦን ገበያ ረቂቅ አዋጅ ማንኛውም የካርቦን ልቀት የቅነሳ ተግባር በኢትዮጵያ ውስጥ ሕጋዊ ወይም የፀና ሆኖ የካርቦን ክሬዲቶችን ጨምሮ ማናቸውም የቅነሳ ውጤት የሚያስገኘው በተሰየመው የብሔራዊ ባለሥልጣን […] The post ማንኛውም የካርቦን ልቀት ቅነሳ በብሔራዊ ደረጃ በሚቋቋም ባለሥልጣን መፅደቅ እንዳለበት የሚያስገድድ ረቂቅ ቀረበ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site