Collector
የአረንጓዴ ቢጫ እና ቀይ ማዕበል በሮም ዳይመንድ ሊግ | Collector
የአረንጓዴ ቢጫ እና ቀይ ማዕበል በሮም ዳይመንድ ሊግ
Ethiopian Reporter

የአረንጓዴ ቢጫ እና ቀይ ማዕበል በሮም ዳይመንድ ሊግ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የአረንጓዴ ቢጫ እና ቀይ ማዕበል በሮም ዳይመንድ ሊግ ‹‹የመጀመሪያውን የዳይመንድ ሊግ ውድድር በማሸነፌ በጣም ደስተኛ ነኝ። እዚህ ስታዲየም ውስጥ የነበረው ተመልካች በጣም ድንቅ ነበር፡፡ ትልቅ እገዛም አድርገውልኛል። ለወደፊቱ ማጠናቀቂያው ላይ በፍጥነት ለመስፈንጠር (ስፕሪንት) ጭምር በጣም ጠንክሬ እሠራለሁ። ለአሁኑ በ5000 ሜትር እየተወዳደርኩ ነው፤ ምናልባት ወደፊት በ10,000 ሜትር ላይ ልወዳደር እችላለሁ።›› ይህን ለዜና ሰዎች የተናገረችው ባለፈው ሐሙስ በሮማው የዋንዳ ዳይመንድ ሊግ 2026 የሴቶች 5000 ሜትር […] The post የአረንጓዴ ቢጫ እና ቀይ ማዕበል በሮም ዳይመንድ ሊግ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሔኖክ ያሬድ

Go to News Site