Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ዝንቅ ‹‹ኢትዮጵያን ይጎብኙ›› በቻይና ሻንጋይ በቻይና ሻንጋይ ከግንቦት 18 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው የቱሪዝምና የጉዞ ንግድ ትርዒት (ITB China 2026) በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመተባበር ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ የኢትዮጵያ የባህልና የቱሪዝም ቡድንም የኢትዮጵያን ባህልና የቱሪዝም ሀብት አስተዋውቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ቡና የማፍላት ሥነ ሥርዓትና ባህላዊ ጭፈራዎችም የኢትዮጵያ የኤግዚቢሽን ማሳያ ሥፍራ ድምቀቶች ነበሩ፡፡ በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲና […] The post ዝንቅ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site