Collector
የብሔራዊ ስታትስቲክስ ቦርድን የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ | Collector
የብሔራዊ ስታትስቲክስ ቦርድን የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ
Ethiopian Reporter

የብሔራዊ ስታትስቲክስ ቦርድን የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የብሔራዊ ስታትስቲክስ ቦርድን የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ አገር አቀፍ የስታትስቲክስ ጥናት ለማካሄድ ከተቋሙ ፈቃድ ማግኘት ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ ሥርዓትን በበላይነት የሚመራ የብሔራዊ ስታትስቲክስ ቦርድ የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ ረቂቁ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በይፋ ስታትስቲክስ የማመንጨትና የማሠራጨት ኃላፊነት የተጣለበት፣ ራሱን የቻለ፣ ሙያዊ ነፃነት እንዲኖረው ተደርጎ እንዲቋቋም የሚያደርግ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ጉባዔ የስታትስቲክስ […] The post የብሔራዊ ስታትስቲክስ ቦርድን የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site