Collector
ወጣቶችን ወደ ታላቅነት የሚመራው ቀና ጎዳና | Collector
ወጣቶችን ወደ ታላቅነት የሚመራው ቀና ጎዳና
Ethiopian Reporter

ወጣቶችን ወደ ታላቅነት የሚመራው ቀና ጎዳና

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ወጣቶችን ወደ ታላቅነት የሚመራው ቀና ጎዳና በተሾመ ብርሃኑ ከማል ልዩ ልዩ ስታቲስቲካዊ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት አብዛኛው የዓለም ሕዝብ ወጣት ነው፡፡ በዓለም ላይ እጅግ አስገራሚና አስደናቂ ሥራዎች የተከናወኑትም በአብዛኛው በወጣትነት ዕድሜ ነው፡፡ ስለሆነም አገራችንን ጨምሮ በሌሎች አገሮች ያሉና የነበሩ ወጣቶች ሕዝብ አስተባብረው አገራቸውንና ዓለማቸውን መርተዋል፡፡ በርካታ አሳሾች በመላው ዓለም የተንቀሳቀሱት በወጣትነት ዕድሜያቸው ነው፡፡ ብዙ ነገሮች የተፈጠሩት በወጣትነት ዕድሜ ነው፡፡ የዓለማችን የሃይማኖት መሪዎች እምነታቸውን፣ […] The post ወጣቶችን ወደ ታላቅነት የሚመራው ቀና ጎዳና first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አንባቢ

Go to News Site