Collector
ወጣቶች ከምርጫ ማግሥት | Collector
ወጣቶች ከምርጫ ማግሥት
Ethiopian Reporter

ወጣቶች ከምርጫ ማግሥት

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ወጣቶች ከምርጫ ማግሥት ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደው ሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ወጣቶችም የራሳቸውን ተሳትፎ ያደረጉበት ነው፡፡ ወጣቱ ትውልድ በምርጫው ወቅት ዝም ብሎ ተመልካች ከመሆን ይልቅ፣ ማን እንደሚመራውና ቀጣዩን ብሩህ ተስፋ ማን ሊያሳየው እንደሚችል አውጥቶና አውርዶ መምረጥ፣ ከፍ ሲል በመመረጥና ወጣቱን ክፍል ወደ ሥራ በማምጣት ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል ተብሎ ይታመናል፡፡ ይሁን እንጂ ለአገሪቱ ዕጣ ፈንታ፣ ለሰላምና […] The post ወጣቶች ከምርጫ ማግሥት first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አበበ ፍቅር

Go to News Site