Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የተመራጩ ሸክም! ሰላም! ሰላም! ከሰላም የበለጠ ምንም ነገር ስለሌለን ሰላም ስንባባል ከልባችን ይሁን፡፡ የሰላምን ዋጋ ለማወቅ እንደ ኢራቅ፣ የመን፣ ሊቢያ፣ ሶሪያ፣ ሶማሊያ… ሰዎች የግድ ማለቅ ወይም መሰደድ የለብንም፡፡ ‹‹ሰላም ውለው በሚያድሩ አገሮች በእጅጉ እቀናለሁ…›› የሚለኝ ምሁሩ የባሻዬ ልጅ፣ ‹‹…መጀመሪያ ሰላም መፍጠር ያለብን ከራሳችን ጋር ነው፡፡ ከራስ ጋር ዕርቅ ሳይደረግ ከሌላው ጋር መስማማት አይቻልም…›› ሲልም ያክልበታል። እውነቴን ነው […] The post የተመራጩ ሸክም! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site