Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በትሬዛ ዮሴፍ ስብሐት ወጸጸት መዝለቂያ ‹‹ሌቱም አይነጋልኝ›› የስብሐት ገብረ እግዚአብሔር የመጀመሪያው ረዥም ልብወለድ ሥራው ነው። የመጀመሪያ የኅትመት ብርሃን ያየው በሳንሱር በኩል አልፎ በ1993 ዓ.ም. ነበር። ሆኖም ግን በዚህ ኅትመት የልብ ወለዱን ዋና ጉዳይ የሆነው ምዕራፍ አንድ ተቆርጦ ወጥቶ ታተመ። ‹‹ጊዜ ደጉ›› እንዲሉ በ1999 ዓ.ም. ከእነ ሙሉ ክብሩ የኅትመት ብርሃን አየ። እንግዲያውስ እኔ የስብሃት በምትኃታዊ አተራረኩ እየተደነቅኩ የልብ […] The post በትሬዛ ዮሴፍ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አንባቢ
Go to News Site