Collector
Giriş Yap
‹‹የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ሁሉንም የዕድሜ ክልል ያካልላል›› ዶ/ር ዘነበ ተክሉ፣ የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት | Collector
‹‹የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ሁሉንም የዕድሜ ክልል ያካልላል››  ዶ/ር ዘነበ ተክሉ፣ የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት

‹‹የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ሁሉንም የዕድሜ ክልል ያካልላል›› ዶ/ር ዘነበ ተክሉ፣ የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ሁሉንም የዕድሜ ክልል ያካልላል›› ዶ/ር ዘነበ ተክሉ፣ የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት የቆይታ እንግዳችን ዶ/ር ዘነበ ተክሉ ይባላሉ፡፡ ተወልደው ያደጉትና ትምህርታቸውን ከሙዓለ ሕፃናት እስከ አሥረኛ ክፍል የተማሩት በኦሮሚያ ክልል አርሲ ሮቤ ነው፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዳማ ቅዱስ ዮሴፍ (St.Joseph) ትምህርት ቤት ተከታትለው የ12ኛ መልቀቂያ ፈተናቸውን በከፍተኛ ውጤት በማለፋቸው፣ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ፋኩልቲ ሕክምና ተምረዋል፡፡ ትምህርታቸውን እንደጨረሱ በዩኒቨርሲቲው ተቀጥረው ለሦስት ወራት ካስተማሩ በኋላ፣ በጠቅላላ ሕክምና ስፔሻላይዝ ለማድረግ […] The post ‹‹የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ሁሉንም የዕድሜ ክልል ያካልላል›› ዶ/ር ዘነበ ተክሉ፣ የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ታምሩ ጽጌ

Go to News Site