Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የኢትዮጵያን ህልውና የሚፃረሩ ድርጊቶች በሙሉ ይወገዱ! ሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ተጠናቆ የመጨረሻው ውጤት እየተጠበቀ ባለበት ወቅት የአገር ህልውና ጉዳይን አንስቶ መነጋገር ይገባል፡፡ በምርጫው የሚገኘው ውጤት እንደተጠበቀ ሆኖ ይህንን አጋጣሚ ክፍፍልን በማስወገድ አንድነት እንዲፀና ማድረጊያ መንገዶችን መፈለግ ተገቢ ነው፡፡ በምርጫ ማግሥት አሸናፊው አካል ለመላ ሕዝቡ ቃል እየገባ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ሲዘረዝር፣ በዋናነት በአገሪቱ ውስጥ የተፈጠረውን ጥልቅ ክፍፍል ወደ አንድነት የሚያመጡ የመፍትሔ ሐሳቦችን ይዞ ቢቀርብ […] The post የኢትዮጵያን ህልውና የሚፃረሩ ድርጊቶች በሙሉ ይወገዱ! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site