Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ በቀደም ዕለት ሠፈራችን ውስጥ ያለ የምርጫ ጣቢያ ተሠልፈን ጊዜው እንዲገፋ ጎረቤታሞች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ወግ ይዘን ነበር፡፡ በዚህ መሀል በቅርቡ ከ40 ዓመት በላይ የሠፈራችን ነዋሪ እንደነበሩ የሚነገርላቸው አንዲት አዛውንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተው ስለነበር፣ የእሳቸውን አኗኗር አንስቶ አንዱ አስገራሚ ታሪክ ነገረን፡፡ እኚህ በጉልት ንግድ የሚተዳደሩ እናት በአንዲት ጠባብ ክፍል የቀበሌ ቤት ውስጥ ነዋሪ የነበሩ ሲሆን፣ […] The post የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አንባቢ
Go to News Site