Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የኢቦላ ዳግም በአፍሪካ መከሰት የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ እንዲሁም በተወሰኑ የምዕራብ አፍሪካ አገሮች በተለያዩ ጊዜያት መከሰቱ ሰብዓዊ፣ ማኅበራዊና የምጣኔ ሀብታዊ ጉዳቶችን ማድረሱ የሚታወስ ነው፡፡ ለዓመታት በቁጥጥር ሥር ውሎ የነበረው ቫይረሱ፣ ዳግም መከሰቱ የተነገረው ከሁለት ሳምንታት በፊት ነው፡፡ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (ዲአርሲ) እና ኡጋንዳ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ አፋጣኝ ምላሽ የሚሻ አሳሳቢ የጤናው ዘርፍ ድንገተኛ አደጋ […] The post የኢቦላ ዳግም በአፍሪካ መከሰት first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ምሕረት ሞገስ
Go to News Site