Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia መራጩን ሕዝብ መካስ የሚቻለው አንገብጋቢ ጥያቄዎቹን በመመለስ ብቻ ነው! ሰባተኛው አገር አቀፍ ምርጫ በብዙ ተግዳሮቶች ውስጥ ሆኖ መካሄዱ ሲገለጽ ሰምተናል፡፡ በርካታ ፍላጎት ነበራቸው የተባሉ አካላት ምርጫው በወጉ እንዳይካሄድ ሲጥሩ እንደነበር መንግሥት ጭምር አስታውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትውልድ ቀዬአቸው ተገኝተው ድምፅ ከሰጡ በኋላ በሰጡት መግለጫም፣ ‹‹በምርጫው ዋዜማ በርካታ ቦምቦችን ስንለቅም ነበር፤›› ማለታቸው ይታወሳል። በአንዳንድ የፌዴራልና የክልል ባለሥልጣናት አንደበትም፣ ምርጫውን ለማወክ የታቀዱ ፕሮፓጋንዳዎች በዘመቻ መልኩ ሲካሄዱ እንደነበር […] The post መራጩን ሕዝብ መካስ የሚቻለው አንገብጋቢ ጥያቄዎቹን በመመለስ ብቻ ነው! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ናታን ዳዊት
Go to News Site