Collector
Giriş Yap
የሕይወት ምርጫዎች! | Collector
የሕይወት ምርጫዎች!

የሕይወት ምርጫዎች!

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሕይወት ምርጫዎች! ከኮተቤ ወደ ፒያሳ ልንጓዝ ነው። አገራዊው ምርጫ በተካሄደ ማግሥት የወትሮ ሕይወታችንን ወደ የምንመራበት የየዕለት ተግባራችን ልንሰማራ ነው። ትናንት ሰው አልቦ ሆኖ ጭር ብሎ የነበረው ጎዳና ዛሬ ሕይወት ዘርቶበት የሰው ልጅ ከወዲህ ወዲያ ይመላለስበታል። ይህ የትናንቱ፣ የዛሬውም፣ የነገውም ጎዳና ገጽ ነው። ጎዳናው በርካቶች ከአንዱ ወደ ሌላው አቅጣጫ የተመላለሱበት ስለሆነ እኛን ለማስተናገድ ቅሬታ አይታይበትም። ድንገት ሳይታሰብ፣ ‹‹ማነህ […] The post የሕይወት ምርጫዎች! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site