Collector
Giriş Yap
ሴት አረጋውያን ፆታዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑ ተነገረ | Collector
ሴት አረጋውያን ፆታዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑ ተነገረ

ሴት አረጋውያን ፆታዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑ ተነገረ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ሴት አረጋውያን ፆታዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑ ተነገረ ሴት አረጋውያን በቤተሰብ አባል፣ በዘመድና የቅርብ ባሏቸው ሰዎች አማካይነት ፆታዊ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸው፣ የአዲስ አበባ አረጋውያን ማኅበር ገለጸ። የአዲስ አበባ አረጋውያን ማኅበር የኦዲት ሰብሳቢና የአቃቂ ቃልቲ ክፍለ ከተማ የአረጋውያን ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ንጉሤ ደግፌ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ሴት አረጋውያን ላይ ከሚደርሱ ጥቃቶች መካከል አስገድዶ መድፈር፣ የሀብት ዝርፊያና ሌሎች የሞራልና የሥነ ልቦና ጥቃቶች የሚጠቀሱ ናቸው። ይህ ነው ተብሎ […] The post ሴት አረጋውያን ፆታዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑ ተነገረ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news...

Go to News Site