Collector
Giriş Yap
Başlıksız Haber | Collector
Başlıksız Haber

Başlıksız Haber

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ሥርዓተ ቡና በጅማ አደባባይ የጅማ ቆነጃጅት አገራዊውን የቡና አፈላል ሥነ ሥርዓት ከሚያስተዋውቁበት አንዱ መንገድ በአደባባይ የሚከናወን ነው፡፡ በጅማ ከተማ ጎብኚዎች መምጣታቸውን ተከትሎ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም. በከተማው አስተዳደር ጽሕፈት ቤት አካባቢ በሚገኝ መስክ ላይ የቡና መስተንግዶ አድርገዋል፡፡ ፎቶ መስፍን ሰሎሞን *** ጥበቃ ስንት ጊዜ ይፈጃል፣ ቀኑና ዓመቱ ወራቱ ቢቆጥር፣ እኔ አንቺን ስጥብቅ መንጋቱ፣መምሸቱ በሚዛን […] The post first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site