Collector
Giriş Yap
‹‹የፊፋ ዓለም ዋንጫ መላው ዓለም በጋራ የሚካፈለው ትልቅ አጋጣሚ ነው›› | Collector
‹‹የፊፋ ዓለም ዋንጫ መላው ዓለም በጋራ የሚካፈለው ትልቅ አጋጣሚ ነው››

‹‹የፊፋ ዓለም ዋንጫ መላው ዓለም በጋራ የሚካፈለው ትልቅ አጋጣሚ ነው››

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹የፊፋ ዓለም ዋንጫ መላው ዓለም በጋራ የሚካፈለው ትልቅ አጋጣሚ ነው›› የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ፣ ነገ ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰሜን አሜሪካ ሦስት አገሮች የሚጀመረው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ አስመልክቶ የተናገሩት፡፡ ሜክሲኮ ካናዳና አሜሪካ በጣምራ ያዘጋጁት የዘንድሮ የዓለም ዋንጫ ትልቅ አጋጣሚነቱ የሚጀምረው ‹‹ውድድሩን በምናስጀምርበት መንገድ ነው›› ያሉት የፊፋ ፕሬዚዳንት፣ በሜክሲኮ ሲቲ ጀምሮ በሚቀጥሉት ቀናት በቶሮንቶና በሎስ አንጀለስ የሚቀርቡት ክዋኔዎች የእያንዳንዱን አገር  ማንነት እንዲሁም ውድድሩ የሚገልጸውን […] The post ‹‹የፊፋ ዓለም ዋንጫ መላው ዓለም በጋራ የሚካፈለው ትልቅ አጋጣሚ ነው›› first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site