Collector
Giriş Yap
ለአሳሳቢው የፀጥታ ችግር የጋራ መፍትሔ ይፈለግ! | Collector
ለአሳሳቢው የፀጥታ ችግር የጋራ መፍትሔ ይፈለግ!

ለአሳሳቢው የፀጥታ ችግር የጋራ መፍትሔ ይፈለግ!

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ለአሳሳቢው የፀጥታ ችግር የጋራ መፍትሔ ይፈለግ! መሰንበቻውን በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ አርሲ ዞን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ላይ በተፈጸመው ግድያ፣ ማፈናቀል፣ የንብረት ውድመትና የቤተ ክርስቲያን መቃጠል ምክንያት በብዙዎች ላይ ከፍተኛ ቁጣ መቀስቀሱ ይታወቃል፡፡ ለሟች ወገኖች ሐዘንን ከመግለጽ ጀምሮ ከጥቃቱ ተርፈው በየተገኘበት ቦታ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ ማድረግ እንዳለ ሆኖ፣ በቀጣይ ምን መደረግ እንዳለበት በስክነት ተነጋግሮ የጋራ አቋም መያዝ የግድ መሆን አለበት፡፡ ከማዘን፣ […] The post ለአሳሳቢው የፀጥታ ችግር የጋራ መፍትሔ ይፈለግ! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site