Collector
Giriş Yap
የአዕምሮ ጥናት ሳይንስ በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት ጥሪ ቀረበ | Collector
የአዕምሮ ጥናት ሳይንስ በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት ጥሪ ቀረበ

የአዕምሮ ጥናት ሳይንስ በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት ጥሪ ቀረበ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የአዕምሮ ጥናት ሳይንስ በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት ጥሪ ቀረበ የፋይናንስ ዘርፉን ለማዘመን የሚረዳ የኒውሮ ፋይናንስ ጉባዔ ይካሄዳል ተብሏል የአዕምሮ ጥናት (የኒውሮ ሳይንስ) በአገሪቱ የሥርዓተ ትምህርት ውስጥ ተካቶ ከመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት (ከልጅነት) ጀምሮ እንዲሰጥ፣ ሲናፕስ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበ፡፡ ሲናፕስ ኢትዮጵያ ይህንን ማሳሰቢያ የሰጠው በመጪው ቅዳሜ ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. በአገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደውን የኒውሮ  ፋይናንስ አገር አቀፍ ጉባዔ አስመልክቶ፣ […] The post የአዕምሮ ጥናት ሳይንስ በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት ጥሪ ቀረበ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ

Go to News Site