Collector
Giriş Yap
ሦስት አገሮች በጋራ ያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ | Collector
ሦስት አገሮች በጋራ ያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ

ሦስት አገሮች በጋራ ያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ሦስት አገሮች በጋራ ያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ ከዘጠኝ አሠርታት በላይ ያስቆጠረው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ዘንድሮ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት አገሮች ሜክሲኮ፣ ካናዳና አሜሪካ በጋራ ያዘጋጁታል፡፡ ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር እንዳስታወቀው፣ የ2026 የፊፋ የዓለም ዋንጫ ነገ ሐሙስ ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም. በሜክሲኮ ሲቲ በሚኖረው ታሪካዊ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት የሚጀምር ሲሆን፣ በማግስቱም በቶሮንቶና ሎስ አንጀለስ እንዲሁ በጥበባዊ ድግስ ይጀመራል፡፡ አሜሪካ እ.ኤ.አ. […] The post ሦስት አገሮች በጋራ ያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሔኖክ ያሬድ

Go to News Site