Collector
Giriş Yap
አከራካሪው የጉምሩክ ማሻሻያ አዋጅ በፓርላማ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ | Collector
አከራካሪው የጉምሩክ ማሻሻያ አዋጅ በፓርላማ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ

አከራካሪው የጉምሩክ ማሻሻያ አዋጅ በፓርላማ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia አከራካሪው የጉምሩክ ማሻሻያ አዋጅ በፓርላማ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ ከወራት በፊት ኮንትሮባንድ የጫነ ተሽከርካሪ እንዲወረስ ድንጋጌ የያዘውና ሲያከራክር የቆየው የጉምሩክ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ፣ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው 24ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል ያግዛል ተብሎ የቀረበውን የጉምሩክ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ በውይይት ላይ የነበረው ረቂቅ አዋጅ ውስጥ ኮንትሮባንድና […] The post አከራካሪው የጉምሩክ ማሻሻያ አዋጅ በፓርላማ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site